ኤደን ሀብታሙ
" . . እ. . ም. . ም. . የራሱ ብዙ ግጭቶችን ይዞ ቢመጣም አስመስየና እና ተመሳስዬ የውሸት ከመኖር ካመንኩበት እውነት እና እምነት ጋር አመጸኛ እብድ ግትር ወፈፌ ተብዬም ቢሆን ያመንኩበት ቦታ ብቆም እመርጣለሁ፡፡ ይህን ሁሉ ስም የሚያሰጠኝ ለብዙሀኑ እውነት መሳይ ነገር አለመገዛቴ ነው ። ሀገርን ወይንም መንግስትን የሚያሰጋ የአምጽ ጥንስስ ውስጤ የለም ፡፡ አመጼ እንደሌላው 'አሜን' ብየ ለማንም አለመገዛቴ ይመስለኛል፡፡"
ጣይቱ መጽሓፍት መደብር
ሁሌም ከ20-50% ቅናሽ እናደርጋለን
አድራሻችን 5 ኪሎ ቅድስተ ማርያም ሸዋ ዳቦ ፊትለፊት
📱+251929268877
+251915958597
0 Reviews
Your rating